No student devices needed. Know more
12 questions
የማርቆስ ወንጌል ምእራፍ አራት ስንት ቁጥሮች አሉት?
38
41
44
37
በዚህ ምእራፍ ውስጥ ከተነሱት ዓበይት ነጥቦች መካክል አንዱ ያልሆነው የቱ ነው?
ስለ ዘርና ስለ መኽር ምሳሌ
ስለ ሰናፍጭ ቅንጣት ምሳሌ
በሰፈሩበት መሰፈር እንዳለ ምሳሌ መሰጠቱ
ባህሩንና ነፋሳቱን ስለመገሰጹ
ደቀመዛሙርቱ ክርስቶስ ብቻውን በሆነጊዜ ስለምን ጠየቁት?
ስለ ሰናፍጭ ቅንጣት ምሳሌ እንዲያስረዳቸው
ስለ ምጽዓት እንዲነግራቸው
ስለ ዘሩ ምሳሌ እንዲያስረዳቸው
ባህሩን እንዲገስጸው ለመኑት
ደቀመዛሙርቱ "መምህር ሆይ ስንሞት አያሳዝንህምን?" ብለው የጠየቁት በየትኛው የምእራፉ ክፍል ነው?
ቁጥር 38
ቁጥር 25
ቁጥር 37
ቁጥር 29
ዘሪ ብለን ወንጌል ሰባኪ ካልን የሰናፍጭ ቅንጣት ብለን ምን እንላለን?
እምነት
መከር
ትንሽ ዘር
የእግዚአብሔር መንግስት
"ለእናንተ የእግዚአብሔርን መንግስት ምስጢር ልታውቁ ተሰጥቷችኋል በውጭ ላሉት ግን በምሳሌ ይሆንባቸዋል።" ጌታችን"… በውጭ ላሉት ግን በምሳሌ ይሆንባቸዋል" ያለው ለምንድር ነው?
ሰምተው እንዳያስተውሉ
ሃጢዓታቸው እንዳይሰረይላቸው
ይቅር እንዳይላቸው
ማየትን አይተው እንዳያዩ
ሁሉም
ቃሉን ሰምተው ፈጥነው በደስታ የሚቀበሉት በምን ይመሰላሉ?
በእሾህ መሃል የተዘሩት
አፈር በሌለበት በጭንጫ ላይ የወደቁት
በመንገድ የወቁት
በመልካም ምድር ላይ የወደቁት
Which Image best describes the last article of Mark chapter four?
ጌታችን ስለዘሩ ምሳሌ የተናገረው ከቁጥር ስንት እስከስንት ነው?
7-11
3-8
6-9
1-8
ጌታችን ስለዘሩ ምሳሌ ትርጉም የሰጠው ከቁጥር ስንት እስከስንት ነው
14-20
17-22
12-19
15-23
"ተነስቶም ነፋሱን ገሰጸው ባህርዋንም ዝም በዪ ጸጥ በዪ ኣላት ነፋሱም ዝም ኣለ ፍጹም ጸጥታም ሆነ::" ይህንን ቁጥር ስንት ላይ አናገኘዋለን?
39
41
34
28
ስለ ዘርና መከር መሳሌ የተገለጸው በየትኛው ክፍል ነው?
24-30
26-29
30-33
22-28
Explore all questions with a free account